am_tq/jdg/09/13.md

503 B

ስድስተኛው መለከት በተነፋ ጊዜ ዮሐንስ የሰማው የትኛውን ድምፅ ነበር?

ስድስተኛው መለከት በተነፋ ጊዜ ዮሐንስ በእግዚአብሔር ፊት ከነበረው ከወርቁ መሠዊያ ድምፅ ሲመጣ ሰማ [9:13]

አራቱ መላእክት ድምፁን በሰሙ ጊዜ ምን አደረጉ?

አራቱ መላእክት ድምፁን በሰሙ ጊዜ የሰዎችን አንድ ሦስተኛ እንዲገድሉ ተፈቱ [9:15]