am_tq/jdg/07/04.md

487 B

ከየትኛው ነገድ? ምን ያህል ሰዎች ታተመባቸው?

ከእስራኤል ሕዝብ ከእያንዳንዱ ነገድ የታተመባቸው ሰዎች ቁጥር 144,000 ነበር [7:4]

ከዚያ በኋላ፣ ዮሐንስ በእግዚአብሔር ዙፋን ፊትና በበጉ ፊት ለፊት ምን አየ?

ዮሐንስ፣ በዙፋኑ ፊት፣ ከሕዝብና ከነገድ፣ ከወገንም፣ ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሰዎችን አየ [7:9]