am_tq/jdg/05/13.md

508 B

በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠውና ለበጉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ምስጋና ይሁን ያሉት እነማን ናቸው?

በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠውና ለበጉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ምስጋና ይሁን ያሉት ፍጥረታት ሁሉ ናቸው [5:13]

አራቱ ሕያዋን ፍጥረታት “አሜን!” ሲሉ ሽማግሌዎቹ በሰሙ ጊዜ ምን አደረጉ?

ሽማግሌዎቹ በምድር ላይ ወድቀው ሰገዱ [5:14]