am_tq/jdg/04/18.md

245 B

የሩት ልጅ ስም ማን ነበር?

ስሙ ኢዮቤድ ነበር። [4: 17-22]

ኢዮቤድ የማን አባትና አያት ነበር?

ኢዮቤድ የእሴይ አባት ነበረ የዳዊትም አያት ነበረ። [4:17-22]