ቦዔዝ ለሌላኛው ቅርብ የሥጋ ዘመድ ስለ ምን ተጨማሪ አስፈላጊ ነገር ነገረው?
የአቤሜሌክ ስም በውርስ ውስጥ እንዲቆይ ለማድረግ ሩትን መውሰድ እንዳለበት ነገረው። [4:5]
ከዚህ በኋላ ሌላኛው ቅርብ የሥጋ ዘመድ ምላሽ ምን ነበር?
እርሱም «ይሄን ልቤዠው አልችልም» አለ። [4: 6-7]
ሌላኛው የቅርብ የሥጋ ዘመድ መቤዥት እንደማይችል የተናገረው ለምንድን ነው?
ምክንያቱም የእርሱን ውርስ ሊያበላሽ ይችላል። [4:6-7]