am_tq/jdg/04/01.md

357 B

ቦዔዝ ለሩት ማን የቅርብ የሥጋ ዘመድ እንደሚሆን ለማጣራት ወዴት ሄደ?

ወደ ከተማው በር ሄደ። [4:1]

ቦዔዝ ምስክሮች ሆነው እንዲቀመጡለት የጠየቀው እነማንን ነው?

ከከተማይቱ ሽማግሌዎች መካከል አሥሩን ሰዎች ጠየቀ። [4:2]