am_tq/jdg/02/17.md

347 B

ምግብ ከተመገቡ በኋላ ወደ ሥራቸው ተመልሰው ሲሄዱ ቦዔዝ ለሩት ምን ተጨማሪ ሞገስ አሳያት?

ሩት ነዶዎቹን እንድትቃርም ፈቀደላት፤ ሠራተኞቹንም ከታሰረው ነዶ ላይ ጥቂት ዘለላ እየመዘዙ እንዲጥሉ አዘዛቸው። [2: 16-18]