am_tq/jdg/02/15.md

343 B

ምግብ ከተመገቡ በኋላ ወደ ሥራቸው ተመልሰው ሲሄዱ ቦዔዝ ለሩት ምን ተጨማሪ ሞገስ አሳያት?

ሩት ነዶዎቹን እንድትቃርም ፈቀደላት፤ ሠራተኞቹንም ከታሰረው ነዶ ላይ ጥቂት ዘለላ እየመዘዙ እንዲጥሉ አዘዛቸው። [2:15]