am_tq/jdg/02/01.md

383 B

የኑኃሚን የሞተው ባሏ ከቦዔዝ ጋር ምን ግንኙነት ነበረው?

የቅርብ ዘመዱ ነበር። [2: 1]

ሩት ለመጀመሪያ ጊዜ ለመቃረም ስትወጣ እህል ቃርሚያ ላይ ሳለች ማንን እንደምትከተል ተናገረች?

ሞገስ ያገኘችበትን ማንኛውንም ሰው ትከተላለች። [2:2]