am_tq/jas/05/19.md

308 B

ኃጢአተኛውን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ሰው የሚያከናውነው ምንድነው?

ኃጢአተኛውን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልስ ሰው ነፍሱን ከሞት ያድንለታል፣ የኃጢአትንም ብዛት ይሸፍናል [5:20]