am_tq/jas/05/12.md

296 B

ያዕቆብ ስለ አንድ አማኝ “አዎን” እና “አይደለም” እውነተኝነት ምን ይላል?

የአንድ አማኝ “አዎን” “አዎን” መሆን አለበት፣ “አይደለም” ማለቱም “አይደለም” መሆን አለበት [5:12]