am_tq/jas/05/04.md

364 B

እነዚህ ባለጸጎች በሠራተኞቻቸው ላይ ምን አድርገው ነበር?

እነዚህ ባለጸጎት ደሞዛቸውን አልከፈሏቸውም ነበር [5:4]

እነዚህ ባለጸጎች ጻድቁን ሰው ምን አድርገውት ነበር?

እነዚህ ባለጸጎች ጻድቁን ኮንነውና ገድለው ነበር [5:6]