782 B
782 B
ያዕቆብ ለአማኞች የሚነግራቸው ወደ ፊት ስለሚሆነው ምን እንዲሉ ነው?
ያዕቆብ ለአማኞች የሚነግራቸው፣ ጌታ ቢፈቅድ እንኖርና ይህንን ወይም ያንን እናደርጋለን እንዲሉ ነው [4:15]
ያዕቆብ ስለ ዕቅዶቻቸው ስለሚመኩት፣ ስለ እነዚያ፣ የሚለው ምንድነው?
ያዕቆብ ስለ ዕቅዶቻቸው የሚመኩ እነዚያ ክፋትን ያደርጋሉ ይላል [4:16]
አንድ ሰው መልካም ለማድረግ ቢያውቅ፣ ነገር ግን ባያደርገው ምን ይሆንበታል?
አንድ ሰው መልካም ለማድረግ ቢያውቅ፣ ነገር ግን ባያደርገው ኃጢአት ይሆንበታል [4:17]