am_tq/jas/04/06.md

421 B

እግዚአብሔር የሚቃወመው ማንን ነው? ጸጋውንስ የሚሰጠው ለማን ነው?

እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፣ ለትሁታን ግን ጸጋን ይሰጣል [4:6]

አማኝ ራሱን ለእግዚአብሔር በሚያስገዛና ዲያብሎስን በሚቃወምበት ጊዜ ዲያብሎስ ምን ያደርጋል?

ዲያብሎስ ይሸሻል [4:7]