am_tq/jas/04/01.md

470 B

ያዕቆብ፣ በአማኞች መካከል የጦርና የጠብ ምክንያት የሚሆነው ምንድነው ይላል?

በመካከላቸው ጦርነት የሚሆነው በክፉ ምኞታቸው ምክንያት ነው [4:1]

አማኞች የለመኑትን ከእግዚአብሔር የማይቀበሉበት ምክንያት ምንድነው?

ለክፉ ምኞታቸው የሚያውሉትን መጥፎ ነገሮች ስለሚጠይቁ አይቀበሉም [4:3]