am_tq/jas/03/15.md

964 B

አንድ ሰው ጥበብንና ማስተዋልን የሚገልጸው ሥራውን በየዋህነት ሲያሳይ ነው [3:13]

አንድ ሰው መራራ ቅንዓትንና ራስ ወዳድነትን ሲያንጸባርቅ በምድራዊ፣ ሥጋዊና አጋንንታዊ ጥበብ ውስጥ እንዳለ ያመለክታል [3:15]

ምድራዊ፣ ሥጋዊና አጋንንታዊውን ጥበብ የሚያመለክተው የትኛው ጠባይ ነው?

አንድ ሰው መራራ ቅንዓትንና ራስ ወዳድነትን ሲያንጸባርቅ በምድራዊ፣ ሥጋዊና አጋንንታዊ ጥበብ ውስጥ እንዳለ ያመለክታል [3:16]

ላይኛይቱን ጥበብ የሚያንጸባርቀው የትኛው ጠባይ ነው?

ታራቂ፣ ገር፣ እሺ ባይ፣ ምሕረትና በጎ ፍሬ የሞላበት፣ አድልዎን የማያደርግና ታማኝ የሆነ ሰው ላይኛይቱ ጥበብ ያለችው ነው [3:17]