am_tq/jas/03/01.md

349 B

ያዕቆብ፣ ብዙዎች አስተማሪዎች አይሁኑ የሚለው ለምንድነው?

የባሰውን ፍርድ ስለሚቀበሉ ብዙዎች አስተማሪዎች ሊሆኑ አይገባም [3:1]

የሚሰናከለው ማነው? በስንትስ መንገድ?

ሁላችንም በብዙ መንገድ እንሰናከላለን [3:2]