am_tq/jas/02/18.md

430 B

ያዕቆብ እምነታችንን እንዴት እንድናሳይ ይነግረናል?

ያዕቆብ እምነታችንን በሥራችን እንድናሳይ ይናገራል [2:18]

እምነት አለን የሚሉትና አጋንንት፣ ሁለቱም የሚያምኑት ምንድነው?

እምነት አለን የሚሉትና አጋንንት፣ ሁለቱም አንድ እግዚአብሔር እንዳለ ያምናሉ [2:19]