am_tq/jas/01/17.md

383 B

ከብርሃናት አባት የሚወርደው ምንድነው?

በጎ ስጦታና ፍጹም በረከት ሁሉ ከብርሃናት አባት ከላይ ይወርዳሉ [1:17]

እግዚአብሔር ሕይወት ሊሰጠን የመረጠው እንዴት ባለ መንገድ ነው?

እግዚአብሔር በእውነት ቃል ሕይወትን ሊሰጠን መርጧል [1:18]