am_tq/jas/01/14.md

291 B

አንድን ሰው በክፉ እንዲፈተን የሚያደርገው ምንድነው?

የሰው የራሱ ክፉ ምኞት በክፉ እንዲፈተን ያደርገዋል [1:14]

ያደገ ኃጢአት ውጤቱ ምንድነው?

ያደገ ኃጢአት ውጤቱ ሞት ነው [1:15]