ከኢየሩሳሌም ጋር ደስ ይበለን፣ ስለ እርሷም ሐሴትን እናድርግ፤ ትጠባላችሁ፣ ትረካላችሁም፤ በጡቶቿም ትጽናናላችሁ፤ እስክትረኩ ትጠጣላችሁ፣ በክብሯም ብዛት ደስ ይላችኋል