am_tq/isa/66/05.md

267 B

በእግዚአብሔር አምላክ ቃል ለሚንቀጠቀጡት ወንድሞቻቸው ምን ያደርጉላቸዋል?

በእግዚአብሔር አምላክ ቃል የሚንቀጠቀጡትን ወንድሞቻቸው ይጠሏቸዋል፣ ያገሏቸዋልም