am_tq/isa/65/24.md

683 B

በአዲሱ ሰማያትና በአዲሱ ምድር እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቡን የሚሰማውና የሚመልስለት መቼ ነው?

ገና ሲናገሩ እግዚአብሔር አምላክ ይሰማቸዋል፣ ከመጥራታቸው በፊትም ይመልስላቸዋል

በተቀደሱት የእግዚአብሔር አምላክ ተራሮች ሁሉ ላይ ስለ እንስሶች የተለየ የሚሆነው ምንድነው?

እንስሶቹ ከእንግዲህ አይጎዱም ወይም እርስ በእርስ አይጠፋፉም። ተኩላና የበግ ጠቦት በአንድነት ይሰማራሉ፣ አንበሳው እንደ በሬ ሣር ይበላል