am_tq/isa/65/20.md

213 B

ሕዝቡ በአዲሲቱ ኢየሩሳሌም ምን ያደርጋሉ?

ቤቶችን ይሠራሉ ይኖሩባቸዋልም፤ በወይን ቦታዎች ላይ ይተክላሉ፣ ፍሬአቸውንም ይበላሉ