am_tq/isa/65/17.md

446 B

እግዚአብሔር አምላክ ሊፈጥር ያለው ምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ አዲስ ሰማያትንና አዲስ ምድርን ይፈጥራል

የእግዚአብሔር አምላክ አገልጋዮች ስለ አዲሱ ሰማያትና አዲሱ ምድር ምን ይላሉ?

እግዚአብሔር አምላክ ሊፈጥር ስላለው ደስ ይላቸዋል፣ ለዘላለምም ሐሴት ያደርጋሉ