am_tq/isa/65/03.md

1.1 KiB

እነዚህ ሕዝቦች ዘወትር እግዚአብሔር አምላክን ከሚያስቆጡባቸው መንገዶች ጥቂቶቹ ምንድናቸው?

በአትክልት ስፍራዎች መሥዋዕት በመሠዋትና በጡቦች ላይ ዕጣን በማጠን ባለማቋረጥ እግዚአብሔር አምላክን አስቆጥተዋል። በመቃብሮች መካከል የሚቀመጡና ሌሊቱን ሁሉ በዚያ የሚያሳልፉ፣ የአሳማ ሥጋ በማሰሮዎቻቸው ካለው የረከሰ ሥጋ መረቅ ጋር የሚበሉ ናቸው።

እነዚህ ሕዝቦች ዘወትር እግዚአብሔር አምላክን ከሚያስቆጡባቸው መንገዶች ጥቂቶቹ ምንድናቸው?

በአትክልት ስፍራዎች መሥዋዕት በመሠዋትና በጡቦች ላይ ዕጣን በማጠን ባለማቋረጥ እግዚአብሔር አምላክን አስቆጥተዋል። በመቃብሮች መካከል የሚቀመጡና ሌሊቱን ሁሉ በዚያ የሚያሳልፉ፣ የአሳማን ሥጋ በማሰሮዎቻቸው ካለው የረከሰ ሥጋ መረቅ ጋር የሚበሉ ናቸው።