am_tq/isa/65/01.md

412 B

እግዚአብሔር አምላክ ካልጠየቁትና ካልፈለጉት ሰዎች የፈለገው ምን ነበር?

እርሱ ለመፈለግና ላልጠየቁትና ላልፈለጉት ለመገኘት ፈልጓል

እነዚህ ግትር ሕዝቦች ከምን ኋላ ተከትለው ይሄዱ ነበር?

እነርሱ የገዛ ምኞታቸውንና ዕቅዶቻቸውን ተከትለው ሄደዋል