am_tq/isa/63/09.md

369 B

የእግዚአብሔር አምላክ ሕዝብ በተጨነቀ ጊዜ በቀደመው ዘመን ምን ሆኖ ነበር?

የእስራኤል ቤት በተጨነቀ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ተጨነቀ

በቀደመው ዘመን እስራኤልን ማን አዳነው?

በቀደመው ዘመን የሀልዎቱ መልዕክተኛ አዳናቸው