am_tq/isa/63/07.md

266 B

እግዚአብሔር አምላክ ለእስራኤል ቤት ርኅራኄ ያሳየው ለምንድነው? ያሳየውስ እንዴት ነበር?

ከምሕረቱና ከቃል ኪዳን ታማኝነቱ ሥራ የተነሣ ርኅራኄውን አሳይቷቸዋል