am_tq/isa/63/01.md

608 B

ከኤዶም የሚመጣው የለበሰው ምንድነው? አመጣጡስ ምን ይመስላል?

እርሱ ቀይ ንጉሣዊ ልብስ ለብሷል፣ በልበ ሙሉነት እየተራመደ ይመጣል

ከጽዮን በልበ ሙሉነት እየተራመደ የሚመጣው ለምንድነው?

ከታላቅ ኃይሉ የተነሣ በልበ ሙሉነት እየተራመደ ይመጣል

ይህ ከኤዶም የሚመጣው ስለ ራሱ የሚናገረው ምንድነው?

እርሱ ጽድቅን እንደሚናገርና ለማዳንም ብርቱ ኃይል እንዳለው ይናገራል