am_tq/isa/61/04.md

239 B

በጽዮን መጻተኞች ምን ያደርጋሉ?

በጽዮን ያለውን የበግ መንጋ ተነሥተው ይመግባሉ፣ የመጻተኞቹም ልጆች በእርሻቸውና በወይን ቦታቸው ይሠሩላቸዋል