am_tq/isa/60/04.md

291 B

እስራኤል የሚያዩት፣ የሚያብረቀርቁትና ልባቸው በደስታ የሚሞላው ለምንድነው?

የባህሩ ሀብት ወደ እነርሱ ስለሚፈስ፣ የሕዝቦችም ብልጽግና ወደ እነርሱ ስለሚመጣ ይህ ይህ ይሆናል