am_tq/isa/58/01.md

435 B

እግዚአብሔር አምላክ ያዘዘው ለያዕቆብ ቤት ምን እንዲነገራቸው ነበር?

ለያዕቆብ ቤት ስለ ዓመፃቸውና ስለ ኃጢአታቸው እንዲነገራቸው አዘዘ

የያዕቆብ ቤት እግዚአብሔር አምላክን የፈለገው እንዴት ነበር?

ጽድቅን እንዳደረገና የአምላኩን ሕግ እንዳልተወ ሕዝብ ፈለጉት