am_tq/isa/55/12.md

857 B

ለዘላለም የማይጠፋው ምልክት ምንድነው?

ምልክቱ ይህ ነው፤ እስራኤል በደስታ ይወጣሉ፣ በሰላምም ይሸኛሉ። ተራሮችና ኮረብቶች በፊታቸው በደስታ እልል ይላሉ። በሜዳ ያሉ ዛፎች ሁሉ ያጨበጭባሉ። በእሾህ ፈንታ ጥድ ይበቅላል፣ በኩርንችት ፈንጋም ባርሰነት ይበቅላል