am_tq/isa/55/06.md

558 B

እስራኤል እግዚአብሔር አምላክን መፈለግና መጥራት የሚኖርባት መቼ ነው?

በሚገኝበት ጊዜ መፈለግ፣ በሚቀርብበት ጊዜ መጥራት ይኖርባቸዋል

ክፉውና በደለኛው ሰው ምን ያድርግ?

ክፉው ሰው መንገዱን፣ በደለኛውም አሳቡን ይተው

እግዚአብሔር አምላክ ወደ እርሱ ለሚመለስ ሰው ምን ያደርግለታል?

እግዚአብሔር አምላክ ይቅርታው ብዙ ነውና ይምረዋል