am_tq/isa/53/01.md

443 B

የእግዚአብሔር አምላክ አገልጋይ ያደገው እንዴት ነበር?

በእግዚአብሔር አምላክ ፊት እንደ ቡቃያ፣ በደረቅ መሬትም እንደ ሥር አድጓል

የእግዚአብሔር አምላክ አገልጋይ ምን ይመስል ነበር?

የሚስብ መልክ ወይም ሞገስ አልነበረውም፤ ባየነው ጊዜ የሚማርክ ውበት አልነበረውም