am_tq/isa/50/04.md

406 B

እግዚአብሔር አምላክ ለአገልጋዩ የሰጠው ምንድነው?

ለአገልጋዩ የተማረ ዓይነት ምላስ ሰጥቶታል

የእግዚአብሔር አምላክ አገልጋይ እግዚአብሔር በሰጠው ምላስ ምን ያደርግበታል?

የእግዚአብሔር አምላክ አገልጋይ ለደከመው የሚያበረታውን ቃል ተናገረ