am_tq/isa/50/02.md

619 B

እግዚአብሔር አምላክ ሲገስጽ ምን ይሆናል?

እግዚአብሔር አምላክ ሲገስጽ ባህር ይደርቃል፣ ወንዞችን በረሃ ያደርጋል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ሰማይን ጨለማ ያለብሰዋል፣ በማቅም ይሸፍነዋል