am_tq/isa/48/09.md

343 B

እግዚአብሔር አምላክ ቁጣውን የሚያዘገየውና እስራኤልን ከማጥፋት የሚገታው ለምንድነው?

ስለ ስሙ ሲል ይህንን ያደርጋል

እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን እንዴት አድርጎ አነጠራቸው?

በመከራ እቶን አነጠራቸው