am_tq/isa/47/08.md

274 B

በከለዳውያን ሴት ልጅ ላይ በአንድ ቀን በድንገት ምን ይሆንባታል?

በከለዳውያን ሴት ልጅ ላይ የልጆች ሞትና መበለትነት በአንድ ቀን፣ በድንገት ስለሚሆንባት ትሰቃያለች