am_tq/isa/47/06.md

499 B

እግዚአብሔር አምላክ በከለዳውያን ላይ ተቆጥቶ የነበረው ለምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቡን በከለዳውያን እጅ አሳልፎ የሰጠ ቢሆንም ለእግዚአብሔር አምላክ ሕዝብ ምንም ምሕረት አላሳዩም፣ በሽማግሌዎቹም ላይ ከባድ ቀንበር አድርገውባቸው ነበርና እግዚአብሔር አምላክ በከለዳውያን ላይ ተቆጥቶ ነበር