am_tq/isa/45/24.md

369 B

ምላስ ሁሉ ምን ብሎ ይምላል?

ምላስ ሁሉ፣ "ነጻ መውጣትና ኃይል ያለው በእግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው" ብሎ ይምላል

በእስራኤል ዘር ሁሉ ላይ ምን ይሆናል?

የእስራኤል ዘር ሁሉ በእግዚአብሔር አምላክ ይጸድቃሉ፤ በእርሱም ይመካሉ