am_tq/isa/45/13.md

320 B

ቂሮስ ለእግዚአብሔር አምላክ ምን ያደርጋል?

እርሱ የእግዚአብሔር አምላክን ከተማ ይገነባል፤ በዋጋ ወይም በጉቦ ሳይሆን የተማረኩትን የእግዚአብሔር አምላክ ሕዝብ ወደ ቤታቸው እንዲሄዱ ያደርጋል