am_tq/isa/45/09.md

468 B

ድነትን ማን ፈጠረ?

እግዚአብሔር አምላክ ድነትን ፈጠረ

እግዚአብሔር አምላክ ከሠሪው ጋር የሚከራከረውን ሰው ከምን ጋር ያመሳስለዋል?

ከሠሪው ጋር የሚከራከረውን ሰው፣ ሸክላ ሠሪውን፣ "ምን እየሠራህ ነው?" ወይም 'በምትሠራበት ጊዜ ሥራህ እጅ የለውም?' ብሎ ከሚጠይቅ ጭቃ ጋር ያመሳስለዋል