በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የእርሱ የተቀባው ቂሮስ መሆኑን እግዚአብሔር አምላክ ይናገራል
ሕዝቦችን በፊቱ ያስገዛለት ዘንድ፣ የነገሥታትን ትጥቅ ያስፈታ ዘንድና በፊቱ ክፍት ሆነው ይቆዩ ዘንድ በሮቹን ሊከፍትለት እግዚአብሔር አምላክ የቂሮስን እጅ ይይዛል