እግዚአብሔር አምላክ ስለ ቂሮስ፣ "እርሱ እረኛዬ ነው፣ ፈቃዴን ሁሉ ያከናውናል፤ ስለ ኢየሩሳሌምም 'እንደ ገና ትሠራ' ይላል፤ ስለ ቤተ መቅደሱም፣ 'መሠረትህ ይጣል' ይላል" አለ