am_tq/isa/44/21.md

1.1 KiB

ያዕቆብና እስራኤል፣ እግዚአብሔር አምላክ ብቸኛው አምላክ እንደሆነና ጣዖታት ከንቱ እንደሆኑ እንዲያስቡ የተነገራቸው ለምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ እነርሱን ፈጥሯቸዋል፣ እነርሱ የእርሱ አገልጋዮች ናቸውና እርሱ አይረሳቸውም፡፡ ደግሞም እግዚአብሔር አምላክ ኃጢአታቸውንና የዓመፃ ሥራቸውን ደምስሶታል፡፡ ስለዚህ፣ እነዚህን ነገሮች ማሰብ አለባቸው

ያዕቆብና እስራኤል እግዚአብሔር አምላክ ብቸኛው አምላክ እንደሆነና ጣዖታት ከንቱ እንደሆኑ እንዲያስቡ የተነገራቸው ለምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ እነርሱን ፈጥሯቸዋል፣ እነርሱ የእርሱ አገልጋዮች ናቸውና እርሱ አይረሳቸውም፡፡ ደግሞም እግዚአብሔር አምላክ ኃጢአታቸውንና የዓመፃ ሥራቸውን ደምስሶታል፡፡ ስለዚህ እነዚህን ነገሮች ማሰብ አለባቸው