am_tq/isa/44/15.md

749 B

ሰውየው ከቆረጠው ዛፍ በእንጨቱ ምን ያደርጋል?

ሰውየው ከፊሉን እሳት ለማንደድ ይጠቀምበትና ራሱን ያሞቅበታል፣ እንጀራ ይጋግርበታል፣ በእርሱ ላይም ሥጋውን ይጠብስበታል፣ በከፊሉ ጣዖት አምላክ ይሠራበታል፣ ለእርሱም ይሰግዳል