am_tq/isa/44/09.md

277 B

እግዚአብሔር አምላክ፣ ጣዖታትን ስለሚያሰማምሩ ስለ እነዚያ ምን ይላል?

እግዚአብሔር አምላክ፣ ከንቱ ናቸው፣ የሚደሰቱባቸውም ነገሮች የማይረቡ ናቸው፣ ያፍራሉም ይላል