am_tq/isa/44/03.md

254 B

እግዚአብሔር አምላክ በያዕቆብ ዘር ላይ እንደሚያፈስ ለያዕቆብ የሚነግረው ምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ መንፈሱን በዘራቸው ላይ እንደሚያፈስ ተናግሯል